7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ Àpẹrẹ

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ

Ọjọ́ 6 nínú 7

ስለ ኢየሱስ ተናገር

ሉቃስ 23:56 - 24:50

  1. የሱስ ተነስቷል!  ይህ ከእርሱ ጋር እንድጓዝ እንዴት ነው የሚያነሳሳኝ?
  2. ከዚህ ውስጥ ምን አይነት የአምልኮና የምሥጋና ቃላቶች ወደ እኔ ይመጣሉ?
  3. ኢየሱስ ይህንን የመንግስት ወንጌል ከማን ጋር እንድካፈለው ነው የሚፈልገው?
  4. ዛሬ ኢየሱስ አረማመዴ ምን እንዲመስል ይፈልጋል?

Ìwé mímọ́

Ọjọ́ 5Ọjọ́ 7