1
የሉቃስ ወንጌል 13:24
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በጠበበው በር ለመግባት ተጋደሉ፤ እላችኋለሁና፥ ብዙዎች ሊገቡ ይፈልጋሉ አይችሉምም።
Thelekisa
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 13:24
2
የሉቃስ ወንጌል 13:11-12
እነሆም፥ ከአሥራ ስምንት ዓመት ጀምሮ የድካም መንፈስ ያደረባት ሴት ነበረች፥ እርስዋም ጐባጣ ነበረች ቀንታም ልትቆም ከቶ አልተቻላትም። ኢየሱስም ባያት ጊዜ ጠራትና፦ አንቺ ሴት፥ ከድካምሽ ተፈትተሻል አላት፥ እጁንም ጫነባት፤
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 13:11-12
3
የሉቃስ ወንጌል 13:13
ያን ጊዜም ቀጥ አለች፥ እግዚአብሔርንም አመሰገነች።
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 13:13
4
የሉቃስ ወንጌል 13:30
እነሆም፥ ከኋለኞች ፊተኞች የሚሆኑ አሉ፥ ከፊተኞችም ኋለኞች የሚሆኑ አሉ።
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 13:30
5
የሉቃስ ወንጌል 13:25
ባለቤቱ ተነሥቶ በሩን ከቈለፈ በኋላ፥ እናንተ በውጭ ቆማችሁ፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ ክፈትልን እያላችሁ በሩን ልታንኳኩ ትጀምራላችሁ እርሱም መልሶ፦ ከወዴት እንደ ሆናችሁ አላውቃችሁም ይላችኋል።
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 13:25
6
የሉቃስ ወንጌል 13:5
ነገር ግን ንስሐ ባትገቡ ሁላችሁ እንደዚሁ ትጠፋላችሁ።
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 13:5
7
የሉቃስ ወንጌል 13:27
እርሱም፦ እላችኋለሁ፥ ከወዴት እንደ ሆናችሁ አላወቃችሁም፤ ሁላችሁ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ይላችኋል።
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 13:27
8
የሉቃስ ወንጌል 13:18-19
እርሱም፦ የእግዚአብሔር መንግሥት ምን ትመስላለች፥ በምንስ አስመስላታለሁ? ሰው ወስዶ በአትክልቱ የጣላትን የሰናፍጭ ቅንጣት ትመስላለች፤ አደገችም ታላቅ ዛፍም ሆነች፥ የሰማይ ወፎችም በቅርንጫፎችዋ ሰፈሩ አለ።
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 13:18-19
Ekuqaleni
IBhayibhile
Izicwangciso
Iividiyo