1
ኦሪት ዘጸአት 20:2-3
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
Thelekisa
Phonononga ኦሪት ዘጸአት 20:2-3
2
ኦሪት ዘጸአት 20:4-5
በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢያት በልጆች ላይ የማመጣ ለሚወድዱኝ፥
Phonononga ኦሪት ዘጸአት 20:4-5
3
ኦሪት ዘጸአት 20:12
አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።
Phonononga ኦሪት ዘጸአት 20:12
4
ኦሪት ዘጸአት 20:8
የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።
Phonononga ኦሪት ዘጸአት 20:8
5
ኦሪት ዘጸአት 20:7
የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
Phonononga ኦሪት ዘጸአት 20:7
6
ኦሪት ዘጸአት 20:9-10
ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥ ገረድህም፥ ከብትህም፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤
Phonononga ኦሪት ዘጸአት 20:9-10
7
ኦሪት ዘጸአት 20:17
የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።
Phonononga ኦሪት ዘጸአት 20:17
8
ኦሪት ዘጸአት 20:16
በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።
Phonononga ኦሪት ዘጸአት 20:16
9
ኦሪት ዘጸአት 20:14
አታመንዝር።
Phonononga ኦሪት ዘጸአት 20:14
10
ኦሪት ዘጸአት 20:13
አትግደል።
Phonononga ኦሪት ዘጸአት 20:13
11
ኦሪት ዘጸአት 20:15
አትስረቅ።
Phonononga ኦሪት ዘጸአት 20:15
Ekuqaleni
IBhayibhile
Izicwangciso
Iividiyo