1
ማቴዎስ 4:4
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ኢየሱስም፣ “ ‘ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣው ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም’ ተብሎ ተጽፏል” ሲል መለሰለት።
موازنہ
تلاش ማቴዎስ 4:4
2
ማቴዎስ 4:10
ኢየሱስም፣ “አንተ ሰይጣን ከፊቴ ራቅ! ‘ለጌታ ለአምላክህ ስገድ፤ እርሱንም ብቻ አምልክ’ ተብሎ ተጽፏል” አለው።
تلاش ማቴዎስ 4:10
3
ማቴዎስ 4:7
ኢየሱስም፣ “እንደዚሁም በመጻሕፍት፣ ‘ጌታ አምላክህን አትፈታተነው’ ተብሎ ተጽፏል” ብሎ መለሰለት።
تلاش ማቴዎስ 4:7
4
ማቴዎስ 4:1-2
ከዚህ በኋላ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን በዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው። አርባ ቀን እና አርባ ሌሊት ከጾመ በኋላ ተራበ።
تلاش ማቴዎስ 4:1-2
5
ማቴዎስ 4:19-20
ኢየሱስም፣ “ኑ፣ ተከተሉኝ፤ ሰዎችን አጥማጆች አደርጋችኋለሁ” አላቸው። ወዲያው መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
تلاش ማቴዎስ 4:19-20
6
ማቴዎስ 4:17
ከዚያ ጊዜ አንሥቶ ኢየሱስ፣ “ንስሓ ግቡ፤ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና” እያለ መስበክ ጀመረ።
تلاش ማቴዎስ 4:17