ማቴዎስ 4:1-2

ማቴዎስ 4:1-2 NASV

ከዚህ በኋላ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን በዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው። አርባ ቀን እና አርባ ሌሊት ከጾመ በኋላ ተራበ።