7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ Зразок

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ

ДЕНЬ 6 З 7

ስለ ኢየሱስ ተናገር

ሉቃስ 23:56 - 24:50

  1. የሱስ ተነስቷል!  ይህ ከእርሱ ጋር እንድጓዝ እንዴት ነው የሚያነሳሳኝ?
  2. ከዚህ ውስጥ ምን አይነት የአምልኮና የምሥጋና ቃላቶች ወደ እኔ ይመጣሉ?
  3. ኢየሱስ ይህንን የመንግስት ወንጌል ከማን ጋር እንድካፈለው ነው የሚፈልገው?
  4. ዛሬ ኢየሱስ አረማመዴ ምን እንዲመስል ይፈልጋል?