1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል!
Karşılaştır
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:17 keşfedin
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:21
እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን ስለ እኛ ኃጢአት የሌለበትን እርሱን ኃጢአት አደረገው።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:21 keşfedin
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7
የምንኖረው በእምነት እንጂ በማየት አይደለም።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7 keşfedin
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18-19
ይህ ሁሉ የሆነው፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን፥ የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን ከእግዚአብሔር ነው፤ ይህ እግዚአብሔር የሰዎችን በደል ሳይቆጥርባቸው በክርስቶስ ዓለምን ከራሱ ጋር አስታርቋል፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኑሯል።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18-19 keşfedin
5
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:20
ስለዚህ እግዚአብሔር ጥሪውን የሚያቀርበው በእኛ በኩል በመሆኑ፥ እኛ ለክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ስለ ክርስቶስ ሆነን “ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ” ብለን እንለምናለን።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:20 keşfedin
6
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15-16
በሕይወትም ያሉት፥ ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ፥ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ እርሱ ስለ ሁሉ ሞተ። ስለዚህ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሰብአዊ አመለካከት እንደምናየው አድርገን አንመለክትም፤ ክርስቶስንም በዚህ መልክ ተመልክተነው የነበርን ብንሆን እንኳን፥ ከእንግዲህ ወዲህ ግን በዚህ መልክ አይደለም የምናውቀው።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15-16 keşfedin
7
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:14
አንዱ ስለ ሁሉ እንደ ሞተ እርግጠኞች በመሆናችን፥ የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናል፤ ይህ በመሆኑም ሁሉ ሞተዋል።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:14 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar