1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ከማያምኑ ጋር አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዐመፅ ጋር ምን ድርሻ አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
Karşılaştır
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14 keşfedin
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:16
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከጣዖት ጋር ምን ስምምነት አለው? እኛ እኮ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን፤ እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል ተናግሯል፥ በእነርሱ እኖራለሁ፤ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፤ አምላካቸውም እሆናለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:16 keşfedin
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:17-18
ስለዚህም ጌታ ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ፤ ርኩስንም አትንኩ፤ እኔም እቀበላችኋለሁ፥ “ለእናንተም አባት እሆናለሁ፤ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ፤” ይላል ሁሉንም የሚገዛ ጌታ።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:17-18 keşfedin
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:15
ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን ስምምነት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:15 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar