1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:19-20
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ወይስ ሰውነታችሁ፥ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት፥ በውስጣችሁም የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ መሆኑን አታውቁም? እናንተም የራሳችሁ አይደላችሁም። በዋጋ ተገዝታችኋል፤ ስለዚህ በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።
Karşılaştır
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:19-20 keşfedin
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:9-10
ወይስ ዐመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደማይወርሱ አታውቁምን? አትሳሳቱ፤ ሴሰኞች ቢሆኑ ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ ወይም አመንዝሮች ወይም ግብረ ሰዶም የሚፈጽሙ፥ ወይም ሌቦች ወይም ስግብግቦች ወይም ሰካራሞች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:9-10 keşfedin
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:18
ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሰውነቱ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሰውነቱ ላይ ኃጢአትን ይሠራል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:18 keşfedin
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:12
“ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤” ሁሉ ግን አይጠቅምም። ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤ በእኔ ላይ ግን አንድ ነገር እንኳ አይሠለጥንብኝም።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:12 keşfedin
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
እግዚአብሔርም ጌታን ከሞት አስነሣ፥ እኛንም በኀይሉ ያስነሣናል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar