1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አሁን ግን ወንድሞች ከሚባሉት አንዱ ሴሰኛ ወይም ስግብግብ ወይም ጣዖትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካራም ወይም ነጣቂ ቢሆን ከእርሱ ጋር እንዳትተባበሩ እጽፍላችኋለሁ፤ እንደዚህ ካለው ጋር መብል እንኳን አትብሉ።
Karşılaştır
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:11 keşfedin
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7
እንግዲህ እርሾ እንደሌለበት እንደ አዲስ ሊጥ እንድትሆኑ፥ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ። ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7 keşfedin
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:12-13
በውጭ ባሉ ሰዎች ላይ መፍረድ ምን አግዶኝ? በውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ እናንተ አትፈርዱምን? በውጭ ባሉት ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል። ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:12-13 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar