1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:5
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ለጸሎት ለመትጋት ተስማምታችሁ ለተወሰነ ጊዜ ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ እንዲሁም ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ አብራችሁ ሁኑ።
Karşılaştır
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:5 keşfedin
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:3-4
ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፤ እንደዚሁም ደግሞ ሚስት ለባሏ። ሚስት በገዛ ሰውነቷ ላይ ሥልጣን የላትም፤ ሥልጣን ለባሏ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሰውነቱ ላይ ሥልጣን የለውም፤ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:3-4 keşfedin
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:23
በዋጋ ተገዝታችኋል፤ የሰው ባርያዎች አትሁኑ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:23 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar