1
የማቴዎስ ወንጌል 7:7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
“ጠይቁ ይሰጣችኋል፤ ፈልጉ ታገኛላችሁ፤ በር አንኳኩ ይከፈትላችኋል።
సరిపోల్చండి
የማቴዎስ ወንጌል 7:7 ని అన్వేషించండి
2
የማቴዎስ ወንጌል 7:8
የሚጠይቅ ሁሉ ይቀበላልና፤ የሚፈልግም ያገኛል፤ የሚያንኳኳ ይከፈትለታል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:8 ని అన్వేషించండి
3
የማቴዎስ ወንጌል 7:24
“ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ጠቢብ ሰውን ይመስላል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:24 ని అన్వేషించండి
4
የማቴዎስ ወንጌል 7:12
እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግና ነቢያትም ይህ ነውና።
የማቴዎስ ወንጌል 7:12 ని అన్వేషించండి
5
የማቴዎስ ወንጌል 7:14
ወደ ሕይወት የሚወስደው በር ጠባብ፥ መንገዱም ቀጭን ነውና፤ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 7:14 ని అన్వేషించండి
6
የማቴዎስ ወንጌል 7:13
“በጠባብዋ በር ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው በር ሰፊ መንገዱም ትልቅ ነውና፤ በዚያም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤
የማቴዎስ ወንጌል 7:13 ని అన్వేషించండి
7
የማቴዎስ ወንጌል 7:11
እንግዲህ እናንተ ክፉዎች ሆናችሁ ሳለ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችሁ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁማ ለሚለምኑት መልካም ነገርን እንዴት አብልጦ አይሰጣቸውም!
የማቴዎስ ወንጌል 7:11 ని అన్వేషించండి
8
የማቴዎስ ወንጌል 7:1-2
“እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋል፤ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:1-2 ని అన్వేషించండి
9
የማቴዎስ ወንጌል 7:26
ይህን ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:26 ని అన్వేషించండి
10
የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4
በዓይንህ ያለውን ምሰሶ ሳትመለከት በወንድምህ ዐይን ያለውን ጉድፍ ለምን ታያለህ? ወይም እነሆ በዓይንህ ምሰሶ እያለ ወንድምህን ‘ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣልህ ፍቀድልኝ’ እንዴት ትለዋለህ?
የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4 ని అన్వేషించండి
11
የማቴዎስ ወንጌል 7:15-16
“የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ፥ በውስጣቸው ነጣቂ ተኩላዎች ናቸው። በፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ፤ ከእሾህ የወይን ፍሬ፥ ከኮሸሽላስ በለስ ይለቀማልን?
የማቴዎስ ወንጌል 7:15-16 ని అన్వేషించండి
12
የማቴዎስ ወንጌል 7:17
እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬን ያፈራል፤ መጥፎ ዛፍ ግን መጥፎ ፍሬን ያፈራል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:17 ని అన్వేషించండి
13
የማቴዎስ ወንጌል 7:18
መልካም ዛፍ መጥፎ ፍሬን ማፍራት አይችልም፥ መጥፎ ዛፍም መልካም ፍሬን ማፍራት አይችልም።
የማቴዎስ ወንጌል 7:18 ని అన్వేషించండి
14
የማቴዎስ ወንጌል 7:19
መልካም ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል፤ ወደ እሳትም ይጣላል።
የማቴዎስ ወንጌል 7:19 ని అన్వేషించండి
హోమ్
బైబిల్
ప్రణాళికలు
వీడియోలు