የማቴዎስ ወንጌል 28:19-20

የማቴዎስ ወንጌል 28:19-20 አማ05

እንግዲህ ወደ ዓለም ሕዝብ ሁሉ ሂዱ፤ በአብ፥ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው የእኔ ደቀ መዛሙርት አድርጉአቸው። ያዘዝኳችሁንም ሁሉ እንዲፈጽሙ አስተምሩአቸው! እነሆ፥ እኔም እስከ ዓለም መጨረሻ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”

Video för የማቴዎስ ወንጌል 28:19-20

Gratis läsplaner och andakter relaterade till የማቴዎስ ወንጌል 28:19-20