1
ኦሪት ዘኊልቊ 6:24-26
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
‘እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር የፊቱን ብርሃን ይግለጥልህ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር በምሕረት ዐይን ይመልከትህ፤ ሰላሙንም ይስጥህ።’ ”
Jämför
Utforska ኦሪት ዘኊልቊ 6:24-26
2
ኦሪት ዘኊልቊ 6:27
ደግሞም እግዚአብሔር “በዚህ ሁኔታ ስሜን ጠርተው የእስራኤልን ሕዝብ ቢባርኩ፥ እኔም እነርሱን እባርካቸዋለሁ” አለው።
Utforska ኦሪት ዘኊልቊ 6:27
3
ኦሪት ዘኊልቊ 6:23
“አሮንና ልጆቹ የእስራኤልን ሕዝብ በሚባርኩበት ጊዜ እንዲህ በሉ ብለህ ንገራቸው፦
Utforska ኦሪት ዘኊልቊ 6:23
Hem
Bibeln
Läsplaner
Videor