1
ኦሪት ዘሌዋውያን 9:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እሳትም በድንገት ከእግዚአብሔር ዘንድ ተልኮ፥ በመሠዊያው ላይ የነበረውን መሥዋዕትና ስብ ሁሉ በላ፤ ሕዝቡ ሁሉ ይህን ባዩ ጊዜ እልል አሉ፤ በምድር ላይም በግንባራቸው ተደፍተው ሰገዱ።
Jämför
Utforska ኦሪት ዘሌዋውያን 9:24
Hem
Bibeln
Läsplaner
Videor