1
ኦሪት ዘሌዋውያን 6:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እሳቱም ሳይጠፋ በመሠዊያው ላይ ሁልጊዜ ይንደድ።
Jämför
Utforska ኦሪት ዘሌዋውያን 6:13
2
ኦሪት ዘሌዋውያን 6:12
በመሠዊያው ላይ ያለው እሳት ሳይጠፋ ሌሊትና ቀን ዘወትር ሲነድ ይኑር፤ ካህኑም ማለዳ ማለዳ የማገዶ እንጨት ይጨምርበት፤ በእርሱ ላይ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት አመቻችቶ በማኖር የአንድነት መሥዋዕቱን ስብ ያቃጥለው።
Utforska ኦሪት ዘሌዋውያን 6:12
Hem
Bibeln
Läsplaner
Videor