1
ኦሪት ዘፍጥረት 43:23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የቤቱም አዛዥ “በዚህ ጉዳይ ጭንቀትና ፍርሀት አይድረስባችሁ፤ የእናንተና የአባታችሁ አምላክ ይህን ገንዘብ በየስልቻዎቻችሁ አስቀምጦላችሁ ይሆናል፤ የእናንተን ገንዘብ ግን እኔ ተቀብዬአለሁ” አላቸው። ከዚህ በኋላ ስምዖንን ወደ እነርሱ አመጣው።
Jämför
Utforska ኦሪት ዘፍጥረት 43:23
2
ኦሪት ዘፍጥረት 43:30
ዮሴፍ ወንድሙን በማየቱ ስሜቱ ስለ ተነካ ከዚያ ተነሥቶ ሄደ፤ ወደ እልፍኙም ገብቶ ምርር ብሎ አለቀሰ።
Utforska ኦሪት ዘፍጥረት 43:30
Hem
Bibeln
Läsplaner
Videor