1
ኦሪት ዘጸአት 25:8-9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በመካከላቸውም እኖር ዘንድ ሕዝቡ ቤተ መቅደስ ይሥሩልኝ፤ ድንኳኑንና በውስጡ ያሉትን ዕቃዎች ሁሉ እኔ በማሳይህ ዕቅድ መሠረት ሥሩት።
Jämför
Utforska ኦሪት ዘጸአት 25:8-9
2
ኦሪት ዘጸአት 25:2
“ስጦታን ያመጡልኝ ዘንድ ለእስራኤላውያን ንገር፤ ማንኛውም ሰው በፈቃዱ የሚያመጣውን መባ ሁሉ ተቀበል።
Utforska ኦሪት ዘጸአት 25:2
Hem
Bibeln
Läsplaner
Videor