40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርVzorec

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

Dan 23 od 40

ፀሎትና ሥጋት

ሉቃስ 11:9-13, 12:22-28

  1. በ “መጠየቅ፣ መፈለግ እና ማንኳኳት” ውስጥ የተካተተው ምንድን ነው? 
  2. በፀሎት ውስጥ እንዴት ነው እምነቴን ማሳየት የምችለው? 
  3. ሥጋቴን እንዴት ነው ወደ ፀሎት መቀየር የምችለው?