Logo YouVersion
Ikona Hľadať

የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39

የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39 መቅካእኤ

እርሱም እንዲህ አለው “‘ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ፥ በፍጹም ነፍስህ፥ በፍጹም ሐሳብህ ውደድ።’ ታላቂቱና የመጀመሪያይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርሷም ‘ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤’ የምትለው ናት።

Video pre የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39