Logo YouVersion
Ikona Hľadať

የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21

የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21 መቅካእኤ

ለግብር የሚከፈለውን ብር አሳዩኝ።” እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም “ይህ መልክና ጽሑፉ የማን ነው?” አላቸው። እነርሱም “የቄሣር ነው” አሉት። እርሱም “እንግዲያውስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ” አላቸው።

Video pre የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21