1
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በምንም አትጨነቁ፤ ነገር ግን በሁሉ ነገር ጸልዩ ማልዱም፤ እያመሰገናችሁም ልመናችሁን ለእግዚአብሔር ግለጡ።
සසඳන්න
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6 ගවේෂණය කරන්න
2
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7
ሁሉ የሚገኝባት፥ ከልቡናና ከአሳብ ሁሉ በላይ የምትሆን የእግዚአብሔር ሰላም በኢየሱስ ክርስቶስ ልባችሁንና አሳባችሁን ታጽናው።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7 ගවේෂණය කරන්න
3
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:8
አሁንም ወንድሞቻችን ሆይ፥ እውነትን ሁሉ፥ ቅንነትንም ሁሉ፥ ጽድቅንም ሁሉ፥ ንጽሕናንም ሁሉ፥ ፍቅርንና ስምምነትንም ሁሉ፥ በጎነትም ቢሆን፥ ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን ሁሉ አስቡ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:8 ගවේෂණය කරන්න
4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13
በሚያስችለኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13 ගවේෂණය කරන්න
5
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4
ዘወትር በጌታችን ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላችኋለሁ፦ ደስ ይበላችሁ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4 ගවේෂණය කරන්න
6
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19
ፈጣሪዬ እንደ ባለጸግነቱ መጠን፥ በክብር በኢየሱስ ክርስቶስ የምትሹትን ሁሉ ይፈጽምላችኋል።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19 ගවේෂණය කරන්න
7
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:9
ከእኔ የተማራችሁትንና የተቀበላችሁትን፥ የሰማችሁትንና ያያችሁትንም እነዚህን አድርጉ፤ የሰላም አምላክም ከሁላችሁ ጋር ይሆናል።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:9 ගවේෂණය කරන්න
8
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:5
ፍጹምነታችሁም በሰው ሁሉ ዘንድ ይታወቅ። እግዚአብሔር ቅርብ ነው፤
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:5 ගවේෂණය කරන්න
9
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12
እኔ ችግሩንም፥ ምቾቱንም እችላለሁ፤ ራቡንም፥ ጥጋቡንም፥ ማዘኑንም፥ ደስታውንም፥ ሁሉን በሁሉ ለምጀዋለሁ፤
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12 ගවේෂණය කරන්න
10
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:11
ይህንም የምል ስለ አጣሁ አይደለም፤ ያለኝ እንደሚበቃኝ አውቃለሁና።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:11 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ