1
የዮሐንስ ወንጌል 8:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንደገናም ኢየሱስ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ እኔን የሚከተል ሁሉ የሕይወት ብርሃን ያገኛል፤ በጨለማም አይመላለስም” ሲል ተናገራቸው።
Compară
Explorează የዮሐንስ ወንጌል 8:12
2
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
እውነትን ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።”
Explorează የዮሐንስ ወንጌል 8:32
3
የዮሐንስ ወንጌል 8:31
ኢየሱስ በእርሱ ላመኑት አይሁድ እንዲህ አለ፤ “እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእርግጥ ደቀ መዛሙርቴ ትሆናላችሁ፤
Explorează የዮሐንስ ወንጌል 8:31
4
የዮሐንስ ወንጌል 8:36
ስለዚህ ወልድ ነጻ ካወጣችሁ በእርግጥ ነጻ ትሆናላችሁ።
Explorează የዮሐንስ ወንጌል 8:36
5
የዮሐንስ ወንጌል 8:7
ደጋግመው በጠየቁት ጊዜ ቀና አለና፥ “ከእናንተ መካከል ኃጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ በእርስዋ ላይ ይጣል!” አላቸው።
Explorează የዮሐንስ ወንጌል 8:7
6
የዮሐንስ ወንጌል 8:34
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ ኃጢአት የሚሠራ ሁሉ የኃጢአት ባሪያ ነው፤
Explorează የዮሐንስ ወንጌል 8:34
7
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ቀና ብሎ፥ “አንቺ ሴት ከሳሾችሽ የት አሉ? የፈረደብሽ ማንም የለምን?” አላት። እርስዋም “ጌታ ሆይ! ማንም የለም” አለች። ኢየሱስም “እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ፤ ዳግመኛ ኃጢአት አትሥሪ” አላት።
Explorează የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
Acasă
Biblia
Planuri
Videoclipuri