1
ወደ ሮም ሰዎች 9:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።
နှိုင်းယှဉ်
ወደ ሮም ሰዎች 9:16ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ወደ ሮም ሰዎች 9:15
ለሙሴ፦ የምምረውን ሁሉ እምረዋለሁ ለምራራለትም ሁሉ እራራለታለሁ ይላልና።
ወደ ሮም ሰዎች 9:15ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ወደ ሮም ሰዎች 9:20
ነገር ግን፥ አንተ ሰው ሆይ፥ ለእግዚአብሔር የምትመልስ ማን ነህ? ሥራ ሠሪውን፦ ስለ ምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ ይለዋልን?
ወደ ሮም ሰዎች 9:20ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ወደ ሮም ሰዎች 9:18
እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል።
ወደ ሮም ሰዎች 9:18ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ወደ ሮም ሰዎች 9:21
ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ ሥልጣን የለውምን?
ወደ ሮም ሰዎች 9:21ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ