1
ወደ ሮም ሰዎች 10:9
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
နှိုင်းယှဉ်
ወደ ሮም ሰዎች 10:9ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ወደ ሮም ሰዎች 10:10
ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
ወደ ሮም ሰዎች 10:10ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ወደ ሮም ሰዎች 10:17
እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
ወደ ሮም ሰዎች 10:17ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ወደ ሮም ሰዎች 10:11-13
መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
ወደ ሮም ሰዎች 10:11-13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ወደ ሮም ሰዎች 10:15
መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?
ወደ ሮም ሰዎች 10:15ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
ወደ ሮም ሰዎች 10:14
እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
ወደ ሮም ሰዎች 10:14ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
ወደ ሮም ሰዎች 10:4
የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
ወደ ሮም ሰዎች 10:4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ