1
ወደ ሮም ሰዎች 14:17-18
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና። እንደዚህ አድርጎ ለክርስቶስ የሚገዛ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና፥ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው።
နှိုင်းယှဉ်
ወደ ሮም ሰዎች 14:17-18ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ወደ ሮም ሰዎች 14:8
በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።
ወደ ሮም ሰዎች 14:8ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ወደ ሮም ሰዎች 14:19
እንግዲያስ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን እንከተል።
ወደ ሮም ሰዎች 14:19ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ወደ ሮም ሰዎች 14:13
እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ እርስ በርሳችን አንፈራረድ፤ ይልቁን ግን ለወንድም እንቅፋትን ወይም ማሰናከያን ማንም እንዳያኖርበት ይህን ቍረጡ።
ወደ ሮም ሰዎች 14:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ወደ ሮም ሰዎች 14:11-12
እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል መላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል ተብሎ ተጽፎአልና። እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን።
ወደ ሮም ሰዎች 14:11-12ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
ወደ ሮም ሰዎች 14:1
በእምነት የደከመውንም ተቀበሉት፥ በአሳቡም ላይ አትፍረዱ።
ወደ ሮም ሰዎች 14:1ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
ወደ ሮም ሰዎች 14:4
አንተ በሌላው ሎሌ የምትፈርድ ማን ነህ? እርሱ ቢቆም ወይም ቢወድቅ ለገዛ ጌታው ነው፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሊያቆመው ይችላልና ይቆማል።
ወደ ሮም ሰዎች 14:4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ