1
ወደ ሮም ሰዎች 15:13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።
နှိုင်းယှဉ်
ወደ ሮም ሰዎች 15:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ወደ ሮም ሰዎች 15:4
በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተጻፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአልና።
ወደ ሮም ሰዎች 15:4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ወደ ሮም ሰዎች 15:5-6-5-6
በአንድ ልብ ሆናችሁ በአንድ አፍ እግዚአብሔርን፥ እርሱም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት፥ ታከብሩ ዘንድ፥ የትዕግሥትና የመጽናናት አምላክ እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ ፈቃድ እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ መሆንን ይስጣችሁ።
ወደ ሮም ሰዎች 15:5-6-5-6ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ወደ ሮም ሰዎች 15:7
ስለዚህ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ክብር እንደ ተቀበላችሁ እንዲሁ እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ።
ወደ ሮም ሰዎች 15:7ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ወደ ሮም ሰዎች 15:2
እያንዳንዳችን እንድናንጸው እርሱን ለመጥቀም ባልንጀራችንን ደስ እናሰኝ።
ወደ ሮም ሰዎች 15:2ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ