1
ወደ ሮም ሰዎች 13:14
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
နှိုင်းယှဉ်
ወደ ሮም ሰዎች 13:14ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ወደ ሮም ሰዎች 13:8
እርስ በርሳችሁ ከመዋደድ በቀር ለማንም ዕዳ አይኑርባችሁ፥ ሌላውን የሚወድ ሕግን ፈጽሞታልና።
ወደ ሮም ሰዎች 13:8ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ወደ ሮም ሰዎች 13:1
ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
ወደ ሮም ሰዎች 13:1ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ወደ ሮም ሰዎች 13:12
ሌሊቱ አልፎአል፥ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ።
ወደ ሮም ሰዎች 13:12ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ወደ ሮም ሰዎች 13:10
ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።
ወደ ሮም ሰዎች 13:10ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
ወደ ሮም ሰዎች 13:7
ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።
ወደ ሮም ሰዎች 13:7ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ