1
ወደ ሮም ሰዎች 11:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
နှိုင်းယှဉ်
ወደ ሮም ሰዎች 11:36ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ወደ ሮም ሰዎች 11:33
የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።
ወደ ሮም ሰዎች 11:33ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ወደ ሮም ሰዎች 11:34
የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው?
ወደ ሮም ሰዎች 11:34ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ወደ ሮም ሰዎች 11:5-6
እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ። በጸጋ ከሆነ ግን ከሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ጸጋ ያለዚያ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል።
ወደ ሮም ሰዎች 11:5-6ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ወደ ሮም ሰዎች 11:17-18
ነገር ግን ከቅርንጫፎች አንዳንዱ ቢሰበሩ አንተም የበረሀ ወይራ የሆንህ በመካከላቸው ገብተህ ከእነርሱ ጋር የወይራ ዘይት ከሚወጣው ሥር ተካፋይ ከሆንህ፥ በቅርንጫፎች ላይ አትመካ፤ ብትመካባቸው ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ ሥሩን የምትሸከም አንተ አይደለህም።
ወደ ሮም ሰዎች 11:17-18ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ