1
የማቴዎስ ወንጌል 9:37-38
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት አላቸው።
နှိုင်းယှဉ်
የማቴዎስ ወንጌል 9:37-38ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 9:13
ነገር ግን ሄዳችሁ፦ ምሕረትን እወዳለሁ መሥዋዕትንም አይደለም ያለው ምን እንደ ሆነ ተማሩ፤ ኃጢአተኞችን ወደ ንስሐ እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁምና አላቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 9:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 9:36
ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 9:36ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 9:12
ኢየሱስም ሰምቶ፦ ሕመምተኞች እንጂ ባለ ጤናዎች ባለ መድኃኒት አያስፈልጋቸውም፤
የማቴዎስ ወንጌል 9:12ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 9:35
ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ፥ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ፥ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ፥ በከተማዎችና በመንደሮች ሁሉ ይዞር ነበር።
የማቴዎስ ወንጌል 9:35ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ