1
የማቴዎስ ወንጌል 10:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እነሆ፥ እኔ እንደ በጎች በተኩላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።
နှိုင်းယှဉ်
የማቴዎስ ወንጌል 10:16ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 10:39
ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።
የማቴዎስ ወንጌል 10:39ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 10:28
ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:28ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 10:38
መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።
የማቴዎስ ወንጌል 10:38ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33
ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የማቴዎስ ወንጌል 10:8
ድውዮችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አውጡ፤ በከንቱ ተቀበላችሁ፥ በከንቱ ስጡ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:8ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የማቴዎስ ወንጌል 10:31
እንግዲህ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች እናንተ ትበልጣላችሁ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:31ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
የማቴዎስ ወንጌል 10:34
በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም።
የማቴዎስ ወንጌል 10:34ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ