1
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤ “እኔ የአባትህ አምላክ፥ እግዚአብሔር ነኝ፤ ወደ ግብጽ ለመሄድ አትፍራ፤ እኔ ዘርህን በግብጽ አገር ታላቅ ሕዝብ አደርገዋለሁ፤
နှိုင်းယှဉ်
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
እኔ ወደ ግብጽ አብሬህ እሄዳለሁ፤ ወደዚህ ምድርም ትውልድህን መልሼ አመጣለሁ፤ በምትሞትበትም ጊዜ ዮሴፍ በአጠገብህ ይገኛል።”
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
ዮሴፍ አባቱን ለመገናኘት በሠረገላው ተቀምጦ ወደዚያ ሄደ፤ በተገናኙም ጊዜ ዮሴፍ በአባቱ አንገት ላይ ተጠምጥሞ ለብዙ ጊዜ አለቀሰ።
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
ያዕቆብ ዮሴፍን “እንግዲህ በሕይወት መኖርህን በዐይኔ አይቼ አረጋገጥኩ፤ ብሞት እንኳ ግድ የለኝም” አለው።
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ