40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርSampel

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

HARI 8 DARIPADA 40

የሞተውን ማስነሳት

ሉቃስ 8:41-56

  1. የቤተሰቤን ወይም የጓደኞቼን ፍላጎት ከኢየሱስ ይልቅ አስበልጣለሁ?  
  2. ኢየሱስ እንዴት ነበር ተስፋን ያመጣው?  
  3. ተስፋን የምፈልገው በምን አይነት ግንኙነቶች ነው?