40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርSampel

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

HARI 21 DARIPADA 40

የኢየሱስ እውነተኛ ስብዕና

ሉቃስ 9:18-22

  1. አምስቱ ድምፆች ስለ ኢየሱስ ምን ነበር የሚሉት? 
  2. ኢየሱስ እንዲህ ብሎ ይጠይቀኛል፣ “እኔ ማን ነኝ?” የእኔ ምላሽ ምንድን ነው? 
  3. ኢየሱስ ማን እንደሆነ ነው ለሌሎች የምናገረው?