1
ኦሪት ዘፍጥረት 22:14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ስለዚህም አብርሃም ያንን ቦታ “ጌታ ያዘጋጃል (ያህዌ ይርኤ)” ብሎ ሰየመው፤ ዛሬም ቢሆን ሰዎች “ጌታ በተራራው ላይ ያዘጋጃል” ይላሉ።
താരതമ്യം
ኦሪት ዘፍጥረት 22:14 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
2
ኦሪት ዘፍጥረት 22:2
እግዚአብሔርም፥ “የምትወደውን አንድ ልጅህን ይስሕቅን ይዘህ ወደ ሞሪያ ምድር ሂድ፥ እኔም በምነግርህ በአንድ ተራራ ላይ በዚያ መሥዋዕት አድርገህ ሠዋልኝ” አለው።
ኦሪት ዘፍጥረት 22:2 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
3
ኦሪት ዘፍጥረት 22:12
እርሱም “በልጁ ላይ እጅህን አትዘርጋ፤ ምንም ዓይነት ጉዳት አታድርስበት፤ አንድ ልጅህን እንኳ ለእኔ ለመስጠት እንዳልሳሳህ እነሆ አየሁ፥ እኔን እግዚአብሔርን የምትፈራ እንደሆንህ አሁን አውቄአለሁ” አለ።
ኦሪት ዘፍጥረት 22:12 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
4
ኦሪት ዘፍጥረት 22:8
አብርሃምም “ልጄ ሆይ፥ ለመሥዋዕት የሚሆነውን በግ እግዚአብሔር ራሱ ያዘጋጃል” አለው፤ ከዚያም ሁለቱ አብረው ሄዱ።
ኦሪት ዘፍጥረት 22:8 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
5
ኦሪት ዘፍጥረት 22:17-18
በእውነት መባረክን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብት እና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘሮችህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳሉ፥ ቃሌን ሰምተሃልና፥ የምድር አሕዛብ ሁሉም በዘርህ ይባረካሉ።”
ኦሪት ዘፍጥረት 22:17-18 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
6
ኦሪት ዘፍጥረት 22:1
ከእነዚህም ነገሮች በኋላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው፥ “አብርሃም!” ብሎ ጠራው፤ አብርሃምም፥ “እነሆ፥ አለሁኝ!” ብሎ መለሰ።
ኦሪት ዘፍጥረት 22:1 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
7
ኦሪት ዘፍጥረት 22:11
ነገር ግን የጌታ መልአክ “አብርሃም! አብርሃም!” ሲል ከሰማይ ተጣራ። አብርሃምም “እነሆ፥ አለሁኝ!” አለ።
ኦሪት ዘፍጥረት 22:11 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
8
ኦሪት ዘፍጥረት 22:15-16
የጌታ መልአክም አብርሃምን ከሰማይ ሁለተኛ ጊዜ ጠራው፥ እንዲህም አለው፦ “ጌታ፥ በራሴ እምላለሁ፥ ይላል፤ ምክንያቱም ይህን ነገር አድርገሃልና፥ አንድ ልጅህንም አልከለከልከኝምና፤
ኦሪት ዘፍጥረት 22:15-16 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
9
ኦሪት ዘፍጥረት 22:9
እግዚአብሔር ወዳለውም ቦታ በደረሱ ጊዜ አብርሃም መሠዊያ ሠራና እንጨቱን በላዩ ላይ ረበረበው፤ ልጁን ይስሐቅንም አስሮ በመሠዊያው ላይ፥ ከእንጨቱ በላይ አጋደመው።
ኦሪት ዘፍጥረት 22:9 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
ആദ്യത്തെ സ്ക്രീൻ
വേദപുസ്തകം
പദ്ധതികൾ
വീഡിയോകൾ