1
የሉቃስ ወንጌል 13:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“በጠባብዋ በር ለመግባት ተጣጣሩ፤ በዚህች በር መግባት የሚፈልጉ ብዙዎች ናቸው፤ ነገር ግን መግባት አይችሉም እላችኋለሁ።
Спореди
Истражи የሉቃስ ወንጌል 13:24
2
የሉቃስ ወንጌል 13:11-12
ከዚያም ከዐሥራ ስምንት ዓመት ጀምሮ ርኩስ መንፈስ ጀርባዋን ያጐበጣት አንዲት ሴት ነበረች፤ እርስዋ ወገብዋ በመጒበጡ ቀና ለማለት በፍጹም አትችልም ነበር። ኢየሱስ ባያት ጊዜ ጠራትና “አንቺ ሴት ከበሽታሽ ተፈውሰሻል!” አላት።
Истражи የሉቃስ ወንጌል 13:11-12
3
የሉቃስ ወንጌል 13:13
እጆቹን ጫነባት፤ ወዲያውም ቀጥ ብላ ቆመች፤ እግዚአብሔርንም አመሰገነች።
Истражи የሉቃስ ወንጌል 13:13
4
የሉቃስ ወንጌል 13:30
ስለዚህ ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ፤ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ።”
Истражи የሉቃስ ወንጌል 13:30
5
የሉቃስ ወንጌል 13:25
የቤቱ ጌታ ተነሥቶ በሩን ይዘጋዋል፤ እናንተም በደጅ ቆማችሁ በሩን በማንኳኳት፥ ‘ጌታ ሆይ! እባክህ ክፈትልን!’ ማለት ትጀምራላችሁ፤ እርሱም ‘ከየት እንደ መጣችሁ አላውቅም!’ ሲል ይመልስላችኋል።
Истражи የሉቃስ ወንጌል 13:25
6
የሉቃስ ወንጌል 13:5
አይደለም! ንስሓ ባትገቡ እናንተም እንደእነርሱ ትጠፋላችሁ እላችኋለሁ።”
Истражи የሉቃስ ወንጌል 13:5
7
የሉቃስ ወንጌል 13:27
እርሱም እንደገና ‘ከየት እንደ መጣችሁ አላውቅም፤ እናንተ ክፉ አድራጊዎች ሁሉ ከእኔ ራቁ!’ ይላችኋል።
Истражи የሉቃስ ወንጌል 13:27
8
የሉቃስ ወንጌል 13:18-19
ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔር መንግሥት በምን ትመሰላለች? ወይስ ከምን ጋር አነጻጽራታለሁ? አንድ ሰው በአትክልቱ ውስጥ የዘራትን የሰናፍጭ ዘር ትመስላለች፤ እርስዋ አድጋ ዛፍ ሆነች፤ ወፎችም በቅርንጫፎችዋ ላይ ጎጆአቸውን ሠሩ።”
Истражи የሉቃስ ወንጌል 13:18-19
Дома
Библија
Планови
Видеа