1
ኦሪት ዘጸአት 8:18-19
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አስማተኞቹ በአስማታቸው ተጠቅመው ተናካሽ ትንኝ እንዲፈላ ለማድረግ ሞከሩ፤ ነገር ግን አልተሳካላቸውም፤ ተናካሽ ትንኝም በሰዎችና በእንስሶች ላይ ተሠራጨ። አስማተኞቹም “ይህ የእግዚአብሔር ሥራ ነው!” ብለው ለንጉሡ ነገሩት፤ ንጉሡ ግን ልቡን አደነደነ፤ እግዚአብሔር እንደ ተናገረውም ሙሴንና አሮንን መስማት አልፈለገም።
Спореди
Истражи ኦሪት ዘጸአት 8:18-19
2
ኦሪት ዘጸአት 8:1
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ወደ ፈርዖን ሄደህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ንገረው፤ ‘ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ፤
Истражи ኦሪት ዘጸአት 8:1
3
ኦሪት ዘጸአት 8:15
ንጉሡ ጓጒንቸሮቹ መሞታቸውን ባየ ጊዜ እግዚአብሔር እንዳለው ልቡን አደንድኖ አልሰማቸውም።
Истражи ኦሪት ዘጸአት 8:15
4
ኦሪት ዘጸአት 8:2
እምቢ ብትል ግን ሀገርህን ለመቅጣት በጓጒንቸር እሸፍናታለሁ።
Истражи ኦሪት ዘጸአት 8:2
5
ኦሪት ዘጸአት 8:16
እግዚአብሔር ሙሴን “የምድሩን ትቢያ በበትሩ እንዲመታ ለአሮን ንገረው፤ በግብጽም አገር ሁሉ ትቢያው ወደ ተናካሽ ትንኝነት ይለወጣል” አለው።
Истражи ኦሪት ዘጸአት 8:16
6
ኦሪት ዘጸአት 8:24
እግዚአብሔርም የንጉሡ ቤተ መንግሥትና የመኳንንቱ ቤቶች ሁሉ በዝንብ መንጋ እንዲወረሩ አደረገ፤ መላዋም የግብጽ ምድር በዝንብ መንጋ ተበላሸች።
Истражи ኦሪት ዘጸአት 8:24
Дома
Библија
Планови
Видеа