1
ኦሪት ዘጸአት 23:25-26
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ለእኔ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ብትሰግድ በቂ ምግብና ውሃ በመስጠት እባርክሃለሁ፤ በሽታህንም ሁሉ አስወግዳለሁ። በምድርህ ፅንስ የሚያስወርዳት ወይም መኻን ሴት አትኖርም፤ ዕድሜህንም አረዝመዋለሁ።
Спореди
Истражи ኦሪት ዘጸአት 23:25-26
2
ኦሪት ዘጸአት 23:20
“በመንገድህ እንዲጠብቅህና እኔ ወዳዘጋጀሁልህ ምድር በሰላም እንዲያስገባህ በፊትህ የሚሄድ መልአክ እልካለሁ፤
Истражи ኦሪት ዘጸአት 23:20
3
ኦሪት ዘጸአት 23:22
ለእርሱ ብትታዘዝና እኔ ያዘዝኩህንም ሁሉ ብትፈጽም ጠላቶችህን እጠላለሁ፤ ተቃዋሚዎችህንም እዋጋለሁ፤
Истражи ኦሪት ዘጸአት 23:22
4
ኦሪት ዘጸአት 23:2-3
ክፉ ለማድረግ የተሰባሰቡ ሰዎችን አትከተል፤ ፍርድን ለማጣመም ከብዙ ሰዎች ጋር ተስማምተህ አትመስክር። ድኻ ለፍርድ ቢቀርብ ድኽነቱን በማየት አድልዎ አታድርግለት።
Истражи ኦሪት ዘጸአት 23:2-3
5
ኦሪት ዘጸአት 23:1
“ሐሰተኛ ወሬ አታሠራጭ፤ በሐሰት በመመስከርም ከወንጀለኛ ሰው ጋር አትተባበር፤
Истражи ኦሪት ዘጸአት 23:1
Дома
Библија
Планови
Видеа