1
ኦሪት ዘጸአት 20:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! በባርነት ከምትኖርባት ከግብጽ ምድር ያወጣሁህ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝ፤ “ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ፤
Спореди
Истражи ኦሪት ዘጸአት 20:2-3
2
ኦሪት ዘጸአት 20:4-5
“በሰማይም ሆነ በምድር ወይም ከምድር በታች ባለው ውሃ ውስጥ ከሚኖሩት ነገሮች የማንኛውንም ዐይነት ምስል ጣዖት አድርገህ አትሥራ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ እጅግ ቀናተኛ ስለ ሆንኩ ተቀርጾ የተሠራውን ማንኛውም ጣዖት አታምልክ፤ አትስገድለትም፤ እኔ የሚጠሉኝን ሁሉ እቀጣለሁ፤ ዘራቸውንም ሁሉ እስከ ሦስትና አራት ትውልድ ድረስ እበቀላለሁ።
Истражи ኦሪት ዘጸአት 20:4-5
3
ኦሪት ዘጸአት 20:12
“አባትህንና እናትህን አክብር፤ ይህን ብታደርግ እኔ በምሰጥህ ምድር የረዥም ዘመን ዕድሜ ይኖርሃል።
Истражи ኦሪት ዘጸአት 20:12
4
ኦሪት ዘጸአት 20:8
“የሰንበትን ቀን አክብር፤ ቀድሰውም፤
Истражи ኦሪት ዘጸአት 20:8
5
ኦሪት ዘጸአት 20:7
“የአምላክህን የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አታንሣ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚያነሣውን ሁሉ ሳይቀጣው አያልፍም።
Истражи ኦሪት ዘጸአት 20:7
6
ኦሪት ዘጸአት 20:9-10
ሥራህን ሁሉ የምታከናውንባቸው ስድስት ቀኖች አሉልህ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለአምላክህ ለእግዚአብሔር የዕረፍት ቀን ነው፤ በዚያን ቀን ማንም ሰው ሥራ አይሥራ፤ አንተም ሆንክ ልጆችህ፥ አገልጋዮችህም ሆኑ እንስሶችህ፥ በአገርህ ውስጥ የሚኖሩ መጻተኞችም ቢሆኑ ምንም ሥራ አትሥሩበት።
Истражи ኦሪት ዘጸአት 20:9-10
7
ኦሪት ዘጸአት 20:17
“የሌላውን ሰው ቤት አትመኝ፤ ሚስቱን፥ አገልጋዮቹን፥ ከብቱን፥ አህዮቹንም ሆነ ማናቸውንም ንብረቱን ሁሉ አትመኝ።”
Истражи ኦሪት ዘጸአት 20:17
8
ኦሪት ዘጸአት 20:16
“በማንም ሰው ላይ በሐሰት አትመስክር፤
Истражи ኦሪት ዘጸአት 20:16
9
ኦሪት ዘጸአት 20:14
“አታመንዝር፤
Истражи ኦሪት ዘጸአት 20:14
10
ኦሪት ዘጸአት 20:13
“አትግደል፤
Истражи ኦሪት ዘጸአት 20:13
11
ኦሪት ዘጸአት 20:15
“አትስረቅ፤
Истражи ኦሪት ዘጸአት 20:15
Дома
Библија
Планови
Видеа