1
ኦሪት ዘጸአት 20:2-3
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
Palyginti
Naršyti ኦሪት ዘጸአት 20:2-3
2
ኦሪት ዘጸአት 20:4-5
በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢያት በልጆች ላይ የማመጣ ለሚወድዱኝ፥
Naršyti ኦሪት ዘጸአት 20:4-5
3
ኦሪት ዘጸአት 20:12
አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።
Naršyti ኦሪት ዘጸአት 20:12
4
ኦሪት ዘጸአት 20:8
የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።
Naršyti ኦሪት ዘጸአት 20:8
5
ኦሪት ዘጸአት 20:7
የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
Naršyti ኦሪት ዘጸአት 20:7
6
ኦሪት ዘጸአት 20:9-10
ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥ ገረድህም፥ ከብትህም፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤
Naršyti ኦሪት ዘጸአት 20:9-10
7
ኦሪት ዘጸአት 20:17
የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።
Naršyti ኦሪት ዘጸአት 20:17
8
ኦሪት ዘጸአት 20:16
በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።
Naršyti ኦሪት ዘጸአት 20:16
9
ኦሪት ዘጸአት 20:14
አታመንዝር።
Naršyti ኦሪት ዘጸአት 20:14
10
ኦሪት ዘጸአት 20:13
አትግደል።
Naršyti ኦሪት ዘጸአት 20:13
11
ኦሪት ዘጸአት 20:15
አትስረቅ።
Naršyti ኦሪት ዘጸአት 20:15
Pradžia
Biblija
Planai
Vaizdo įrašai