1
የማቴዎስ ወንጌል 25:40
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ንጉሡም እንዲህ ሲል ይመልስላቸዋል ‘እውነት እላችኋለሁ፤ ከሁሉ ለሚያንሱት ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ያደረጋችሁት ለእኔ እንዳደረጋችሁት ነው።’
Palyginti
Naršyti የማቴዎስ ወንጌል 25:40
2
የማቴዎስ ወንጌል 25:21
ጌታውም ‘መልካም፥ አንተ መልካምና ታማኝ አገልጋይ፥ በጥቂቱ ታምነሃልና በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ’ አለው።
Naršyti የማቴዎስ ወንጌል 25:21
3
የማቴዎስ ወንጌል 25:29
ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና፤ ይበዛለታልም፤ የሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።
Naršyti የማቴዎስ ወንጌል 25:29
4
የማቴዎስ ወንጌል 25:13
ቀኑንና ሰዓቱን አታውቁምና ነቅታችሁ ጠብቁ።
Naršyti የማቴዎስ ወንጌል 25:13
5
የማቴዎስ ወንጌል 25:35
ተርቤ አብልታችሁኛልና፤ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛል፤ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛል፤
Naršyti የማቴዎስ ወንጌል 25:35
6
የማቴዎስ ወንጌል 25:23
Naršyti የማቴዎስ ወንጌል 25:23
7
የማቴዎስ ወንጌል 25:36
ታርዤ አልብሳችሁኛል፤ታምሜ ጠይቃችሁኛል፤ ታስሬ ጠይቃችሁኛል።’
Naršyti የማቴዎስ ወንጌል 25:36
Pradžia
Biblija
Planai
Vaizdo įrašai