1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:19-20
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ወይስ ሰውነታችሁ፥ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት፥ በውስጣችሁም የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ መሆኑን አታውቁም? እናንተም የራሳችሁ አይደላችሁም። በዋጋ ተገዝታችኋል፤ ስለዚህ በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።
Palyginti
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:19-20
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:9-10
ወይስ ዐመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደማይወርሱ አታውቁምን? አትሳሳቱ፤ ሴሰኞች ቢሆኑ ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ ወይም አመንዝሮች ወይም ግብረ ሰዶም የሚፈጽሙ፥ ወይም ሌቦች ወይም ስግብግቦች ወይም ሰካራሞች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:9-10
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:18
ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሰውነቱ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሰውነቱ ላይ ኃጢአትን ይሠራል።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:18
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:12
“ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤” ሁሉ ግን አይጠቅምም። ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤ በእኔ ላይ ግን አንድ ነገር እንኳ አይሠለጥንብኝም።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:12
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
እግዚአብሔርም ጌታን ከሞት አስነሣ፥ እኛንም በኀይሉ ያስነሣናል።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
Pradžia
Biblija
Planai
Vaizdo įrašai