1
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ከቶ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? እንደ ነገርኩህ የዛሬ ዓመት በዚህ ጊዜ ተመልሼ እመጣለሁ፤ በዚያን ጊዜ ሣራ ወንድ ልጅ ትወልዳለች” አለው።
Palyginti
Naršyti ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
2
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
ስለዚህ ሣራ “እኔ አሁን እንዲህ ካረጀሁ በኋላ ጌታዬ አብርሃምም ካረጀ በኋላ እንዲህ ያለ ደስታ ሊኖረኝ ይችላልን?” ብላ በማሰብ ሳቀች።
Naršyti ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
3
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
የአብርሃም ዘር ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናል፤ በእርሱም አማካይነት በምድር ላይ ያሉ ሕዝቦች ሁሉ ይባረካሉ።
Naršyti ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
4
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
ወደ እርሱ ቀረብ ብሎ እንዲህ አለ፤ “በእርግጥ በደል የሌለባቸውን ደጋግ ሰዎች ከኃጢአተኞች ጋር ታጠፋለህን? በከተማይቱ ውስጥ ኀምሳ ደጋግ ሰዎች ቢገኙ ከተማይቱን በሙሉ ትደመስሳለህን? ስለ ኀምሳው ደጋግ ሰዎች ስትል ከተማይቱ እንዳትጠፋ አታደርግምን?
Naršyti ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
5
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
እግዚአብሔርም “በሰዶም ከተማ ውስጥ በደል ያልሠሩ ኀምሳ ደጋግ ሰዎች ባገኝ ለእነርሱ ስል ከተማይቱን ፈጽሞ አላጠፋም” አለ።
Naršyti ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
Pradžia
Biblija
Planai
Vaizdo įrašai