1
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ኩሽ በዓለም ላይ የመጀመሪያው ታላቅ ጦረኛ የነበረውን ናምሩድን ወለደ።
Palyginti
Naršyti ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
ናምሩድ በእግዚአብሔር ድጋፍ ታላቅ አዳኝ ነበረ፤ ሰዎች “እንደ ናምሩድ ታላቅ አዳኝ ያድርግህ!” እያሉ የሚመርቁት ስለዚህ ነው።
Naršyti ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
Pradžia
Biblija
Planai
Vaizdo įrašai