ወደ ሮሜ ሰዎች 3:25-26

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:25-26 መቅካእኤ

እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ ያቀረበው ነው፤ ይህም በእግዚአብሔር ትዕግስት በፊት የተደረገውን ኃጢአት በመተው ጽድቁን እንዲያሳይ ነው፤ ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን እንዲያሳይ ነው።

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:25-26のビデオ

無料の読書プランとወደ ሮሜ ሰዎች 3:25-26に関係したデボーション