1
የሉቃስ ወንጌል 11:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እንግዲያውስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታን መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ ያለው አባት ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መንፈስ ቅዱስን ይሰጣቸው!”
比較
የሉቃስ ወንጌል 11:13で検索
2
የሉቃስ ወንጌል 11:9
እኔም እላችኋለሁ፤ ለምኑ ይሰጣችኋል፤ ፈልጉ ታገኛላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ ይከፈትላችኋል፤
የሉቃስ ወንጌል 11:9で検索
3
የሉቃስ ወንጌል 11:10
የሚለምን ሁሉ ይቀበላልና፤ የሚፈልግም ያገኛል፤ መዝጊያውንም ለሚያንኳኳው ይከፈትለታል።
የሉቃስ ወንጌል 11:10で検索
4
የሉቃስ ወንጌል 11:2
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “በማናቸውም ጊዜ ስትጸልዩ እንዲህ በሉ፦ ‘በሰማያት የምትኖር አባት ሆይ! ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤
የሉቃስ ወንጌል 11:2で検索
5
የሉቃስ ወንጌል 11:4
ኀጢአታችንንም ይቅር በለን፤ እኛ ደግሞ የበደሉንን ሁሉ ይቅር እንላለንና፤ ወደ ፈተናም አታግባን።’ ”
የሉቃስ ወንጌል 11:4で検索
6
የሉቃስ ወንጌል 11:3
የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤
የሉቃስ ወንጌል 11:3で検索
7
የሉቃስ ወንጌል 11:34
የሰውነትህ መብራት ዐይንህ ነው። ዐይንህ ጤናማ በሆነ ጊዜ ሰውነትህ ሁሉ ደግሞ በብርሃን የተመላ ይሆናል። ዐይንህ ታማሚ በሆነ ጊዜ ግን ሰውነትህ ደግሞ በጨለማ የተመላ ይሆናል።
የሉቃስ ወንጌል 11:34で検索
8
የሉቃስ ወንጌል 11:33
“መብራትንም አብርቶ በስውር ቦታ ወይም ከእንቅብ በታች የሚያኖረው ማንም የለም፤ የሚገቡ ሰዎች ብርሃኑን እንዲያዩ በመቅረዝ ላይ ያኖረዋል እንጂ።
የሉቃስ ወንጌል 11:33で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ