1
ኦሪት ዘሌዋውያን 18:22
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ከሴትም ጋር እንደምትተኛ ከወንድ ጋር አትተኛ፤ ጸያፍ ነገር ነው።
比較
ኦሪት ዘሌዋውያን 18:22で検索
2
ኦሪት ዘሌዋውያን 18:23
በእርሱም ራስህን እንዳታረክስ ከማናቸውም እንሰሳ ጋር አትተኛ፤ ሴት ከእርሱ ጋር ለመተኛት በእንስሳ ፊት አትቁም፤ ጸያፍ የሆነ ተግባር ነው።
ኦሪት ዘሌዋውያን 18:23で検索
3
ኦሪት ዘሌዋውያን 18:21
ከልጆችህ ማናቸውንም ለሞሌክ በእሳት የሚቀርብ መሥዋዕት አድርገህ አትስጥ፥ በዚህም የአምላክህን ስም አታርክስ፤ እኔ ጌታ ነኝ።
ኦሪት ዘሌዋውያን 18:21で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ