1
የዮሐንስ ወንጌል 17:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
比較
የዮሐንስ ወንጌል 17:17で検索
2
የዮሐንስ ወንጌል 17:3
የዘለዓለም ሕይወትም ይህች ናት፤ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንከውን አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 17:3で検索
3
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
በእነርሱ ቃል አማካይነት በእኔ ስለሚያምኑትም ጭምር እንጂ ስለ እነርሱ ብቻ አልለምንም፤ ይህም ሁሉም አንድ እንዲሆኑ፥ አንተም፥ አባት ሆይ! በእኔ እንዳለህና እኔም በአንተ እንዳለሁ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ እንዲሆኑ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ ዓለም እንዲያምን ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21で検索
4
የዮሐንስ ወንጌል 17:15
ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።
የዮሐንስ ወንጌል 17:15で検索
5
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ፤ ይህም እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በፍጹም አንድ እንዲሆኑ፥ እንዲሁም አንተ እንደ ላክኸኝና በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ዓለም እንዲያውቅ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ