1
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እሱም አለው፦ “የአባቶችህ አምላክ እግዚአብሔር እኔ ነኝ፥ ወደ ግብጽ መውረድ አትፍራ፥ በዚያ ትልቅ ሕዝብ አደርግሃለሁና።
比較
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3で検索
2
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
እኔ ወደ ግብጽ አብሬህ እወርዳለሁ፥ ከዚያም ደግሞ እኔ አወጣሃለሁ፥ የዮሴፍም እጅ ዓይንህን ይሸፍናል።”
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4で検索
3
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
ዮሴፍም ሠረገላውን አዘጋጀ፥ አባቱንም እስራኤልን ሊገናኘው ወደ ጌሤም ወጣ፥ ባየውም ጊዜ በአንገቱ ላይ ወደቀ፥ አቅፎትም ረጅም ጊዜ አለቀሰ።
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29で検索
4
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
እስራኤልም ዮሴፍን፥ “አንተ በሕይወት መኖርህን ፊትህን አይቼ አረጋግጫለሁና፥ አሁን ልሙት አለው።”
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ