1
ኦሪት ዘፀአት 39:43
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ሙሴም ሥራውን ሁሉ አየ፥ እነሆ ልክ ጌታ እንዳዘዘው አድርገውት ነበር፤ እንዲሁ አድርገውት ነበር፤ ሙሴም ባረካቸው።
比較
ኦሪት ዘፀአት 39:43で検索
2
ኦሪት ዘፀአት 39:42
የእስራኤልም ልጆች ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው ሁሉ ልክ እንደዛው አድርገው ሠሩ።
ኦሪት ዘፀአት 39:42で検索
3
ኦሪት ዘፀአት 39:32
የመገናኛው ድንኳን የማደሪያው ሥራ ሁሉ ተጠናቀቀ። የእስራኤልም ልጆች ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው ልክ እንደዛው አድርገው ሠሩ፤ እንዲሁ አደረጉ።
ኦሪት ዘፀአት 39:32で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ